my fellow orthodox people Do you believe in this?
Dec 24, 2022Yes, I bellieve in the real GEDLE TEKLE-HAYMANOT 🙏🙏🙏
Dec 24, 2022my fellow orthodox people Do you believe in this?
Dec 24, 2022Yes, I bellieve in the real GEDLE TEKLE-HAYMANOT 🙏🙏🙏
Dec 24, 2022እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን። ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን፤ የሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን አታስብምና ዕንቅፋት ሆነህብኛል አለው። የማቴዎስ ወንጌል 16 : 23 Yehem endezaw keza ሰይጣን ለማለት የተፈለገዉ መረዳት ይቻላል እዉን ሰዉ ለማለት ነዉ ሀሳቡ
Dec 24, 2022እኔ የተረዳሁት "ሰይጣን ዛር" ስለሚል ትክክለኛው ሰይጣን ሳይሆን በሰይጣን ስራ ምክኒያት ተሠውሮ ሰውን የሚያጠቃ ሠው ነው እና "ለሁሉ በግልጥ ታየ" ካለ በኋላ ያ ሰው ከሥውርነቱ ተገልጦ በአባታችን ርዳታ ወደ ፍጹም ክርስትና ተመለሰ
Dec 24, 2022Lamiyamn hulu ychalal ylal eko metsaf kidusum
Dec 24, 2022ኢየሱስም። እኔ እናንተን አሥራ ሁለታችሁን የመረጥኋችሁ አይደለምን? ከእናንተም አንዱ ዲያብሎስ ነው ብሎ መለሰላቸው። የዮሐንስ ወንጌል 6 : 70 read and understand this use the same words
Dec 24, 2022Brother manbeb kalchalk alchelem bel ተገረዘ ሚባል ቃል እዚ ውስጥ የለም ገዝሮ አለ እንጂ ገርዞ አላለም DINGAY
Dec 24, 2022"ሰይጣን" የሚለውን አንድምታ ከላይ ስለመለሱልህ መድገም አያስፈልገኝም። መገረዝ ማለት ግን በዘመነ ሐዲስ "መጠመቅ" ማለት ነው። ጥምቀት የሐዲስ ኪዳን ግርዛት ነው። ሰይጣን ተገረዘ ሲባልም ያ ግብሩ በሰይጣን የሚመሰል ያ ክፉ ሰው ጋኔኑን አባርረው በአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አጥምቀው ክርስቶስ ኀረያ ብለው ሰየሙት ነው የሚለው።
Dec 25, 2022አወ አምንበታለሁ
Dec 25, 2022Egzabher yamesanw ylm 🙏
Dec 25, 2022