ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ነገር አማክሩኝ እኔ ሴት ነኝ ፍቅረኛ አለኝ እና በብዛት አንደዋወልም በብዛት የምናወራው በቴሌግራም ነው እና በፍቅር አብረን ከሆንን ገና1 ወራችን ነው እና እኔን እንደሚያፈቅረኝ ይነግረኛል ግን እኔ ከቃላት በዘለለ እሱ እኔን እንደሚያፈቅረኝ እንዴት ማወቅ እችላለው ምን ባደርግ ማወቅ እችላለው የምታውቁት ዘዴ ካለ እባካችሁ ተባበሩኝ
Dec 24, 2022Don't expect too much from social media relationship💙💙Beteley yemejemeriyash kehona
Dec 24, 2022