ForUtoU24
#beauty
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ እስኪ አሪፍ የምትሉትን ጫማ አይነት ንገሩኝ ከሁሉም አለባበስ ጋር የሚሄድ ምንም ልወስን አልቻልኩም እና እርዳታችሁን ስጡኝ ብትችሉ በphoto pls🙏🙏🙏 አመሰግናለው🙏
Dec 24, 20228 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ እስኪ አሪፍ የምትሉትን ጫማ አይነት ንገሩኝ ከሁሉም አለባበስ ጋር የሚሄድ ምንም ልወስን አልቻልኩም እና እርዳታችሁን ስጡኝ ብትችሉ በphoto pls🙏🙏🙏 አመሰግናለው🙏
Dec 24, 2022ልወስን አልቻልኩም እርዳታችሁን ስጡኝ ስትል እኮ ጫማ ሳይሆን ሀገር የምትገዛ ነዉ ምትመስለዉ ብሮ
Dec 24, 2022Converse allstar(9k br)the original
Dec 24, 2022Air force 1
Dec 24, 2022Bruv tnsh expensive nw but a classic white leather sneaker is a great option. It's a versatile shoe that can be dressed up or down, and can go with just about any outfit.
Dec 24, 2022Jordan 4, i guess
Dec 24, 2022