ውጭ ሀገር ማለትም ካናዳ ወይም አውሮፓ ያለ ሀገር መሄድና እዛው ለጥቂት ጊዜ መስራትና መማር እፈልጋለው ግን የሚከተሉት ነገሮች ጥያቄ ሆነውብኛል 1.ከዚህ ከሄድኩ ቡሀላ ማረፊያ ሳይኖረኝ ስራ እንዴት ነው ምጀምረው? 2.ከዚህ ስሄድ የግድ እዛ ሚኖር ሰው ያስፈልገኛል ወይ? 3.እዛ ከደረስኩ ቡሀላ ቀጣይ እጣፈንታዬ ምንድ ነው ሚሆነው?
Dec 24, 20221) ስራ ምትጀምረው ማሰፊያ ሲኖርህ ነው። 2) እዛ የሚቀበልህ ሰው ከሌለ መሄድ አትችልም/ አይልኩህም ሲጀመርም 3) ጭራሽ እኛን ነው እጣፈንታህ ምን እንደሆነ እኛን ነው የምትጠይቀው😁
Dec 24, 2022