Sipa28
#personal
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ፣ የኔ ጥያቄ passport ቀጠሮ በቅርቡ ነበረኝ እና መታወቂያዬ የታደሰው እስኪደርስ ጊዜያዊ ተሰቶኝ ነበር እና ቀበሌ የድጋፍ ደብዳቤ ፃፉልኝ ስላቸው ይሄ በቂ ነው ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ መመሪያ ወጥቷል አሉኝ።ምታቁ ካላቹህ በደንብ ንገሩኝ፣ አመሰግናለሁ።
Dec 23, 20224 engagements
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ፣ የኔ ጥያቄ passport ቀጠሮ በቅርቡ ነበረኝ እና መታወቂያዬ የታደሰው እስኪደርስ ጊዜያዊ ተሰቶኝ ነበር እና ቀበሌ የድጋፍ ደብዳቤ ፃፉልኝ ስላቸው ይሄ በቂ ነው ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ መመሪያ ወጥቷል አሉኝ።ምታቁ ካላቹህ በደንብ ንገሩኝ፣ አመሰግናለሁ።
Dec 23, 2022Yaltadesewn techemari yzek hida keteyekuk mnalbay
Dec 24, 2022Addis Ababa le ahunu areb
Dec 24, 2022Ketero yasyaskibet bota yet nw.. Mean that finfine.. Adama..hawassa.. Jimma or where
Dec 24, 2022Le ahunu areb Addis Ababa
Dec 24, 2022