#sport
Guys SPORT EBETE JEMERYALEW ENA B TOLO TRU PHYSICAL APPEARANCE ENDINOREGN MN AYNET MGB ARIF NW B KELAL MIGEGNU KALU pls
Dec 23, 20223 engagements
Guys SPORT EBETE JEMERYALEW ENA B TOLO TRU PHYSICAL APPEARANCE ENDINOREGN MN AYNET MGB ARIF NW B KELAL MIGEGNU KALU pls
Dec 23, 2022Yo መጀመሪያ አንድ ነገር ልንገርህ gym በጣም ትግስት ታታሪነት ና ጊዜ ይፈልጋል በአንዴ አይቀያየርም አንተ ብቻ life'ህ አርገው ያኔ እሱ በተራው ይከፍልሀል... ስለ አመጋገብ እኛ ልንነግርህ ከምንችለው በላይ ዶክተሮች YouTube ላይ ተናግረዋል search it and have a good journey
Dec 24, 2022Thanks man
Dec 24, 2022የምግብ ፣ የስፖርት ወይም የጤና ባለሙያዎችን ማማከር የተሻለ ነው። በየቲክቶኩ ወይም ዩቲውብ ላይም የሚለቀቁ የተራ ሰዎችን ሀሳብ ሳይሆን ፕሮፌሽናል የሆኑትን ማማከር ይሻላል። ሌላው ግን "በቶሎ" የምትለዋን ሀሳብ ተዋት። የየቀኑ ድርጊትህ (Habit) ካደረግከው አሪፍ ለውጥ ማየትህ አይቀርም። atleast give urself 3 months for a little bit result ከዛ ቀጥሎ 6 ወር ከዛ 9ኛው ወር ከዛ ደግሞ 1ኛ አመቱን ማየት። ብዙ ሰው አስቸኳይ ለውጥ ማየት ስለሚፈልግ ነው ብዙ ስራዎቹን የሚያቋርጠው። ሁሉም ጊዜ ይፈልጋል።
Dec 24, 2022