-ሲጀመር በተደጋጋሚ መደወል አያስፈልግም 🤮 -ከልክ በላይ ኬር ማድረግ የለብህም🤮 -ከልክ በላይም ኒዲ ወይም ፈላጊ መሆን የለብህም🤮 -ፈላጊ ብቻ አትሁን ተፈላጊም ለመሆን እድል መስጠት አለብህ -ለራስ ስሜት ሰላም እና ደስታ ከፍተኛ ቦታ መስጠት አለብህ -አንዴ ከደወልክ በቂ ነው ማን😏አይታ ትደውል።ደሞ ይህን ያህል የህይወትና የሞት ጉዳይ አታወሩም ደውለህ ሰላም ብትላት ነው😏አይ አሞኛል ብትልህ መችም አትሄድ አይዞሽ ነው እንጂ ምትላት አይደል።ብቻ ሀሳቤ ቢዚ ሚሆነው ስልኳ እያወራችበት ስለሚሆን ነውሶ ያንተ ደጋግሞ መደወል ምንም ጥቅም የለውም።ነገሮችን በግድ ለማድረግ በታገልክ ቁጥር የመከሰት እድላቸውን እያጠፋህ ነው ምትመጣው።አትታገል።እድል ስጥ ያለዛ ትጎዳለህ ምንም ነገር ከልክ በላይ አትፈልግ ማን።ደሞ ለሴት እንደዚህ አትሁን አይገ'ባትም። ከዚህ በዃላ ከሁለት ጊዜ በላይ እንዳትደውል።ምክንያቷን እስታውቅ ምንም አትወስን።
Dec 24, 2022