#business
ሰላም ሰዎች እስኪ የምታውቁትን ገንዘብ የሚገኝበት ወጣ ያለ ስራ የምታውቁ ካለችሁ ንገሩኝ ለምሳሌ አሁን እኔ ያለሁበት ቦታ ላይ የሲሚንቶ ማዳበርያ ተሰብስቦ አዲስአበባ ወደ ይጫናል እንደውም አንዱን ማዳበርያ 3ተገዝቶ በ10 ይሸጣል ,ካርቶንም ተሰብስቦ አዲስአበባ ይጫናል ልክ እንደዚ አይነት የስራ የምታውቁ ካላችሁ please ንገሩኝ ።
Dec 23, 20225 engagements
ሰላም ሰዎች እስኪ የምታውቁትን ገንዘብ የሚገኝበት ወጣ ያለ ስራ የምታውቁ ካለችሁ ንገሩኝ ለምሳሌ አሁን እኔ ያለሁበት ቦታ ላይ የሲሚንቶ ማዳበርያ ተሰብስቦ አዲስአበባ ወደ ይጫናል እንደውም አንዱን ማዳበርያ 3ተገዝቶ በ10 ይሸጣል ,ካርቶንም ተሰብስቦ አዲስአበባ ይጫናል ልክ እንደዚ አይነት የስራ የምታውቁ ካላችሁ please ንገሩኝ ።
Dec 23, 2022የውሃ ላስቲክ ኪሎ 100 ገብቷል
Dec 24, 2022Hayland be snt new yemigezut.... Almost 200,000 mihon alegn
Dec 25, 2022Dm me @sabbu33
Dec 26, 2022