ሰላም እንዴት ናችሁ እኔ የምኖርበት ቦታ ከሀገር ውጭ ነው ። ላገባ 2 ወር ይቀረኛል እና ልጂቷ የሰፈር ልጅ ነች በቤተሰብ በኩል ነው የመጣችው እድሜዋ 17 ነው ፤ ስልክ እንደዋወላለን ነገር ግን እስካሁን ለሷ ምንም አይነት ስሜት የለኝም። የኔ ጥያቄ👇👇 1, ካገባኋት በኃላ ለሷ ያለኝ ስሜት ይቀየራል(የፍቅር ስሜት)?? 2, በዚህ እድሜዋ የወሲብ ስሜት ይኖራታል ( ልትረካ ትችላለች) ??
Dec 22, 2022ሁለት ሰዎች ይፍቀራሉ ከዛ ለትዳር ብቁ ሲሆኑ ይጋባሉ።እኔ የማውቀው ይህን ነው። ሁለት ሰውች ይጋባሉ ከዛ ይፋቀራሉ!👀.. ተገለባበጠ ነገሩኮ ወንድሜ!
Dec 23, 2022