Guys ምንድነው በዚህ ሰሞን ሁሉም ሰው ሱስ ነገርማ ጀምረካል ይለኛል እና ሳልፈልገው ሊያሰገቡኝ ነው እንዴ😳ቆይ ለምን እንደዛ አሉኝ ምንም ነገር ሳልጀምር እ ለምን ይመስላችዋል🤯🫤
Dec 22, 2022መርቅነህባቸው እንዳይሆን 😂😂 እኔ ራሱ ዝም ብየ ሳስብህ የጀመርክ የጀመርክ ይመስለኛል 😅😅
Dec 23, 2022Guys ምንድነው በዚህ ሰሞን ሁሉም ሰው ሱስ ነገርማ ጀምረካል ይለኛል እና ሳልፈልገው ሊያሰገቡኝ ነው እንዴ😳ቆይ ለምን እንደዛ አሉኝ ምንም ነገር ሳልጀምር እ ለምን ይመስላችዋል🤯🫤
Dec 22, 2022መርቅነህባቸው እንዳይሆን 😂😂 እኔ ራሱ ዝም ብየ ሳስብህ የጀመርክ የጀመርክ ይመስለኛል 😅😅
Dec 23, 2022ene rasu sasbew weyira negerma tachesaleh
Dec 23, 2022Ante beka sidebrh ezi eyemetah new aa mood mtyzew🤣🤣🤣..hule mtteykew tyake is weird 😁
Dec 23, 2022😳 endi feteh siyayu tadya mn ybelu
Dec 23, 2022kestehal weym kal eyetalk nw
Dec 23, 2022Wedza life leyasegbu siflgu nw so erashn tebk Tetnkek eshi Bro
Dec 24, 2022ወይ ቀልድ የምታበዛና ቀለል የሚል ዓይነት ሰው ከሆንክ እንዲሁም ቀለል ያሉ ልብሶችን የምትለብስ ከሆነ እንደዚህ ሊያስቡ ይችላሉ። ወይ ደሞ ዓይኖችህ ካነሱ ወይም ከንፍርህ ከጠቆረ የመገመት እድልህን በጣም ያሰፋዋል
Dec 23, 2022Yehone yesusegna.bahri asaytesh yhonal
Dec 23, 2022ከስተህባቸው ይሆናል ባባ
Dec 23, 2022Kesteh kehone new sew endeza milew
Dec 24, 2022Ene mlew mn aytewbsh new ee zmblo aymeslegnm😂
Dec 23, 2022Yenesu kedmo endaytawekbachew new bro mnm atsmachew hulunm new milut... Same here😂
Dec 23, 2022