biti71.5
#education
selam.ye medical temari negn ena satena short note alawtam manbeb bcha new ena ena endet matnat emdalebgn tip kalachu pls le fetena lematnat🙏
Dec 22, 20225 engagements
selam.ye medical temari negn ena satena short note alawtam manbeb bcha new ena ena endet matnat emdalebgn tip kalachu pls le fetena lematnat🙏
Dec 22, 2022የእያንዳንዱ ሰዉ የግል አጠናን ዘዴ ቢለያይም የአብዛኛዎቹ ግን class በደንብ መከታተል የፊት የፊቱን ሳይበዛ ማንበብ የከበደን ነገር ረፈረንስ መጠቀም : ቪድዮ ማየት (የናጂቭ እና ካፕላን ቪድዮ ህክምና ዉስጥ የተለመዱ ናቸው።) ሌላው ከፈተና በፊት ጥያቄዎችን መሰራት የአነባበብ ስታይልህን ለማየት እና ኮንፈደንሰህን ለመጨመር ይረዳል። በተለይ የምትማርበት ጊቢ ሲኒየሮችህ የተፈተኑት ጥያቄ ከሆነ ብዙ ይጠቅማል። ቀጥታ የሚደገም ብዙ ይኖራል :: ዋናው ነገር ግን እስካሁን ስትመጣ እያነበብክ ውጤታማ የሆንክበት የንባብ ስልት ካለህ እሱን ተጠቀም ::ለተጨማሪ መረጃ በinbox ማውራት እንችላለን።
Dec 23, 2022Mn aweta alweta tsufachu laynebeb ngr .zmbilechu mechacheki adel ende srachu .
Dec 23, 2022@idkwwwww
Dec 23, 2022