Rastafari-17
#personal
ሰላም እህት ወንድሞቼ እስቲ የሆነ ነገር በሉኝ.....ቤት ውስጥ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ አባቴ መከላከያ ነው (ግዳጅ ሄዷል) እናቴ ታማለች እኔ ነኝ የቤቱን ስራ ምሰራው እህቴ ገና የElementery ተማሪ ናት እና በዚህ ኑሮ ውድነት በመከላከያ ደሞዝ ብቻ መኖር ከባድ ነው እስቲ ሐሪፍ የቢዝነስ ልምድ ያላችሁ አማክሩኝ እንዴት ነው በትንሽ ብር ተነስቼ ቤተሰቤን ለውጬ እናቴን ማሳክመው እባካችሁ አማክሩኝ። አመሰግናለሁ 💯💯
Dec 22, 20224 engagements