#other
hi guys! ባለፈው ንግድ ባንክ ቫካንሲ አውጥቶ በ IS trainee & Engineering ላይ ተመዝግበን እስካሁን አልጠሩም ለፈትና፣ እና ተመዝግባቹ እየጠበቃቹ ያላቹ ወይም ስለጉዳዩ መረጃ ያላቹ መች እብደንሚጥሩ የምታውቁ ብትተባበሩኝ።
Dec 22, 20225 engagements
hi guys! ባለፈው ንግድ ባንክ ቫካንሲ አውጥቶ በ IS trainee & Engineering ላይ ተመዝግበን እስካሁን አልጠሩም ለፈትና፣ እና ተመዝግባቹ እየጠበቃቹ ያላቹ ወይም ስለጉዳዩ መረጃ ያላቹ መች እብደንሚጥሩ የምታውቁ ብትተባበሩኝ።
Dec 22, 2022Siteru telegram channelachew lay post slemiyaregu eza lay tebk
Dec 23, 2022Balfew news lay kerbo nbr lyetjaw endhone alawekm bzu sew new yalew AAU new mnfetnew lesu eytzgajen new blew nbr..
Dec 23, 2022በዘመድ ቀጥረው ይሆናላ
Dec 23, 2022