What is the definition of Ye Arada lij? Let me know your personal opinions😁
Dec 22, 2022ሳክሰኞች ምላሽ:- ለእናቱ አዛኝ/ሰው የሚረዳ/ፍቅር የሚገባው/ደግ/ታታሪ... እውነታው:- ተደባዳቢ/ጠባሳው ከፊቱ እንጂ ከጀርባው ያልልሆነ/ ጉልቤ/ ዘራፊ/ሱሰኛ/ስራአጥ... እኔ:- በ60ዎቹ የነበረ ከፒያሳ-ዶሮማነቂያ የኖረ ;የጨፈረ ክለብ ያንቀጠቀጠ ; ካምቦሎጆን(ስታዲየምን) ያስተዋወቀ ; የመጠጥ አይነቶችን ያሳወቀ... ዘፈን/አዝማሪ ቤትን ያሳወቀ... ከእውቀት ነፃ ግን ለጥበብ የቀረበ...
Dec 22, 2022