Nmin147
#education
ሰላም ከግቢ withdraw ልሞላ ነበር።እና ሞልታችሁ የምታውቁ ሰዎች ሁኔታው እንዴት ነበር እና ቤተሰብ እንዴት ተቀበላችሁ? የምሞላው ውጤቴ በጣም ስለወረደ ቀጣዩን ዓመት ከመጀመሬ በፊት ራሴን ለማጠንከር እና የወደቀውን መንፈሣዊ እና ስነ ልቦናዊ ህይወቴን ለማንሳት ነው።
Dec 22, 20222 engagements
ሰላም ከግቢ withdraw ልሞላ ነበር።እና ሞልታችሁ የምታውቁ ሰዎች ሁኔታው እንዴት ነበር እና ቤተሰብ እንዴት ተቀበላችሁ? የምሞላው ውጤቴ በጣም ስለወረደ ቀጣዩን ዓመት ከመጀመሬ በፊት ራሴን ለማጠንከር እና የወደቀውን መንፈሣዊ እና ስነ ልቦናዊ ህይወቴን ለማንሳት ነው።
Dec 22, 2022Is it a must to take a time?
Dec 23, 2022Withdraw memulat manm fam aykebelem. Gen wanaw ante nk . Kamenkebet tegafetew, rasek lay lemeserat meweseneken teru new more rase lay meserat balkew lay endagezek kefelek👉@Nanifiker12
Dec 22, 2022