ሰላም እስቲ የጤና ሙያተኞች መልሱልኝ በጣም ውድ የምላት ጓደኛ አለችኝ እና ብዙ አመት እንደ እህት እንደ ወንድም ሆነን አሳልፈናል እና አሁን ላይ እኔ ለእሷ ከሚባለው በላይ የፍቅር ስሜቱ እያደረብኝ ነው እሷም ላይ እያየሁባት ነው በግልፅም ነግራኝ ታውቃለች እና ችግሩ በbirth HIV እንዳለባት ቀድሞውኑ ነግራኝ ነበር እና ከሳምንት በፊት የምትከታተለው ሃኪም ቀጥሯት እንደተሻላት እና ቫይረሱ እንደሌለባት ግን መድሃኒቱን ማቋረጥ እንደሌለባት ነገራት እናም እንዴት ነው ምን መወሰን እንዳለብኝ ግራ ገባኝ እኔና እሷ ብንጋባ የእኔ ሁኔታ ምንድነው የሚሆነው ቫይረሱ በግብረስጋ ግንኙነት ይተላለፍብኛል ወይም በkiss ምን ትላላችሁ እስካሁን ያለኝን ወንድምነት አልቀየርኩም ተስፋ ልሰጣትም አልፈልኩም እና ምን ላድርግ
Dec 22, 2022yehewulek virus load yebalal esum be medanitu amakagnenet betam keneso even undetectable lihon yechelal yam ye metelalef riskun betaam yekenesewal gn arif doctor gar tehedena hulunem neger amakrew mekeneyatum yehe ye hiwot guday new just ezi social media lay be minegerek neger becha zew teblo ayegebam
Dec 22, 2022