Zee1214
#business
ሰላም ጥያቄዬ ለሬስቶራንት ፣ፍስት ፉድ ባለቤቶች ወይም ሰራተኞች ነው። 1.በቀን ውስጥ ሰንት ዴሊቨሪ ትዕዛዝ ትቀበላላችሁ (ከፍተኛውን እና ዝቅተኛውን ) ለማወቅ ነበር ? 2.አንድ የዴሊቨሪ ምግብ ትዕዛዝ ለመስራት ስንት ደቂቃ ይፈጃል (ከፍተኛውን እና ዝቅተኛውን)? አመሰግናለው።
Dec 21, 20220 engagements

Dec 21, 2022