ይሄ በየባሱ በሰበብ በኣስባቡ እየመጣችሁ የምትለጠፉ ወንዶች ግን ማለት ነው ምናችሁን ነው የሚያማችሁ እንዴ እኛ ስራ በምን እንሂድ አረ ተው አታሳቁን እንከባበር ወይ ክብራችሁን ጠብቁ አለዚያ የ ሾርትም ቢሆን እየከፈላችሁን ውረዱ አይሻልም ትላላችሁ አይ አይ በነፃ አያዋጣም 😅😅 የእውነት ግን ለምንድነው እንደዛ ግልፅ ያለ መተሻሸት የምትፈጥሩት
Dec 21, 2022meknyatum alebabesachu wendochen lezemut yemegefafa selehone mebete nw yefelkuten melebes mnamen ayseram endeza kalsh mechal nw sereat yalew alebabes yemetlebes set endeze aynet neger yeagatem edelua betam betam betam zeketegna nw ena sureshen weteresh seweneteshen eyasayesh mn tebekesh neber
Dec 22, 2022