Anonymous
#personal
What is the meaning of elroe(ኤልሮኢ)?please tell me I want to know about it.
Oct 01, 20209 engagements
What is the meaning of elroe(ኤልሮኢ)?please tell me I want to know about it.
Oct 01, 2020ይሀንን ቃል የተናገረችው የሳራ አገልጋይ አጋር ስትሆን ሳራ ከቤት ባስወጣቻት ጊዜ በመንገድ በጭንቀት ላይ ሳለች ወደ ፈጣሪዋ አለቀሰች እሱም መላእኩን ልኮ ከጭንቋ አወጣት ። እሷም " ኤልሮኢ" አለች ትርጉሙም " የሚያየኝን አየሁት" ማለት ነው።
Oct 01, 2020" እርስዋም ይናገራት የነበረውን የእግዚአብሔርን ስም #ኤልሮኢ ብላ ጠራች የሚያየኝን በውኑ እዚህ ደግሞ አየሁትን? ብላለችና።" (ዘፍጥ 16: 13)
Oct 01, 2020ኤልሮኢ =“የሚያየኝን አሁን አየሁት”
Oct 01, 2020It means የሚያየኝን አምላክ አየሁት
Oct 01, 2020እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው
Oct 04, 2020Bamelakea Taychalehu....leabreham lej yeweledechelet Agar nech endeza yalechw
Oct 01, 2020yemiyayegnn ayehut😊
Oct 01, 2020Yemiyayegnin amlak bayne ayehu...😍
Oct 01, 2020willingness, curiosity and lovingness.
Oct 01, 2020