እንደኔ university ገብቶ መማሩ ይሻላል ባይ ነኝ cause እዛ ስገባ የኔ የምትለው family mnamn ስለሌለ ነገሮችን እራስህ እንዴት መወሰን እንዳለብህ,ከሰው ጋር እንዴት አብሮ መኖር እንዳለብህ ምትማረውም hone erssihin mitefetshew university nw bezu challengochinm ብቻህን ምትጋፈጠው ግቢ ከሆነ ነው ያ demo tenkara💪 endithon yiredahal beziyaw lk university gebtew ተሰብረው ሚቀሩ እንዳሉ ሆኖ private college kehone eske 12 ketemarkew bizum yemiley ngr የለውም ስራ እየሰራህ ለመማር ካሰብክ college ሻይሻል አይቀርም አንተ gn kebizu ngr አንፃር የሚሻልህን ውጤት saymeta begize bedenb አስበህበት ወስን🫡
Dec 22, 2022