ሰላም...Dr ካላቹ pls...ወደ ኩላሊቴ አካባቢ ያመኛል...ተመርምሬ ነበር ግን ምንም የለም ተባልኩኝ....ብዙ መቆም ምናምን አልችልም....አንዳንዴማ ያስነክሰኛል...ena በዚ gize የሚፈስ ፈሳሽ አለ...ትንሽ ሽታ አለው....lek ende ወጥ ayent🤷♀🤷♀...ke ንፅህና ጋር አይገኛኝም...ena yehe negr የማህፀን ችግር ይሆን እንዴ? Tnx for ur ansr
Dec 21, 2022አሁን የምትይውን ምልክት ሊያመጡ የሚችሉ ብዙ በሽታዎች አሉ በተለይም ደግሞ ሴትም ከመሆንሽ ጋር ተያይዞም ተጨማሪ በሽታዎች ይኖራሉ እናም ግልፅ ለማድረግ የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉኝ 1.ኩላሊቴ አካባቢ ስትይ more spesific ብታደርጊው አንቺ በተለምዶ የምትይው እና በትክክል የኩላሊት መገኛ ሊለያይ ይችላል? 2. በተጨማሪም የሚወጣው ፈሳሽ ቀለም ምን አይነት ነው 3.ሽንትሽን ስትሸኚ ህመም አለው ወይም የሽንት መጠን መቀነስ? 4.የወር አበባ መጠን አንዲሁም የሚመጣበት ጊዜ ተዛብቷል? 5. የቅርብ ጊዜ የወሲብ ግንኙነትን ካለሽ? 6.የት ነው የተመረመርሺው ጤና ጣቢያ? ክሊኒክ? ሆስፒታል?...
Dec 22, 2022