#other
#other #አዲስ_አበባ & #አዳማ ታድያስ ጋዶች፣ ከአዲስ አበባ ወደ ናዝሬት የሚሄድ ታክሲ ከሰአት በኃላ(9ሰዓት) የት ነው ላገኝ የምችለው። #ከአውቶብስ_ተራ(አሮጌው መነኃርያ) እንደወረድኩ ቀጥታ በዛ ሰአት ማግኘት እችላለሁ??? እባካችሁ መንገደኛን ተባበሩ...
Dec 21, 20223 engagements
#other #አዲስ_አበባ & #አዳማ ታድያስ ጋዶች፣ ከአዲስ አበባ ወደ ናዝሬት የሚሄድ ታክሲ ከሰአት በኃላ(9ሰዓት) የት ነው ላገኝ የምችለው። #ከአውቶብስ_ተራ(አሮጌው መነኃርያ) እንደወረድኩ ቀጥታ በዛ ሰአት ማግኘት እችላለሁ??? እባካችሁ መንገደኛን ተባበሩ...
Dec 21, 2022Gorom alelih
Dec 22, 2022Awo ke atobistera keteta adama ale atobistera werdek ye adama taxi yetgnaw menaharya agegnalew btl manm yasaykal
Dec 21, 2022Kality wyim Stadium(Anbessa Bus) new mitagegnew.
Dec 21, 2022