Describe your ideal close friend.... and how many of you really think boys and girls can be friends?
Dec 21, 2022አይ! አይ! እኔስ አላስብም። እስካሁን በገጠመኝ ሴትን የመቅረብ ችሎታ ባይኖረኝም የቀረብኳቸውንም የቀረቡኝም ከፍተኛ ጥንቃቄ ካላደረግንበት በብዛት ወደማይሆን መንገድ የሚሄዱ ናቸው። ብዙዎቹ ስሜታቸውን በተለያዩ ምክንያቶች ስለሚደብቁት እንጂ ሲስተርሊ ብራዘርሊ እያሉ መቀራረብ በአፍ እንጂ በልብ ትርጉሙ ይለያል። ዴቮ እኔ የምወዳቸውን ሴት ቤተሰቦቼን እቀርባለሁ። ራቅ ያሉትን በሩቁ ለጉዳዬ/ለጉዳያቸው ብቻ አወራቸዋለሁ። ከዛ ባለፈ የወደድኳትን ልቧን ጠልፌ ሁሉነገሯን ከራሴ አኖረዋለሁ። ሴትን መቅረቤ ንዝረት ይፈጥርብኛል።📳 ጽሑፉ = ሐሳቤ + የብዙዎች እውነታ + የጥቂቶች ተቃርኖ
Dec 21, 2022