#religion
ሰላም ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ እባካችሁን ይሄን ጥያቄ በደንብ መልሱልኝ። አንድ ሰው ክፉ መናፍስት አድረውበት እየኖረ ተከታትሎ በፀበል ማስወጣት ሳይችል ቀርቶ ( በስራ ምክንያት ) ህመም ሲበዛበት ንሰሐ ገብቶ መቁረብ ይችላል ??
Dec 20, 20223 engagements
ሰላም ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ እባካችሁን ይሄን ጥያቄ በደንብ መልሱልኝ። አንድ ሰው ክፉ መናፍስት አድረውበት እየኖረ ተከታትሎ በፀበል ማስወጣት ሳይችል ቀርቶ ( በስራ ምክንያት ) ህመም ሲበዛበት ንሰሐ ገብቶ መቁረብ ይችላል ??
Dec 20, 2022Ya sew yemikorbew menfes lemaswetat kalhone yechelal menem cheger yelewm gen menfes lemaswetat teblo ketekorebe lek aydelem Kurbanum Le zelalemawi hiwot ayhoneletm
Dec 21, 2022በቀላል አማርኛ፤ ንሰሐ ገብቶ መቁረብ ይችላል
Dec 21, 2022Sijemer sew nseha sigeba tsebel ena sgdet yitazezal so metsebelu aykerm
Dec 21, 2022