ሰላም እንዴት ናችሁ፣ ያለሁበት ሁኔታ እጅግ በጣም አሰቸጋሪ ነው ከምላችሁ በላይ ከምን እንደምጀምር አላቅም የራሴ የምላት ሴት ጨከነች😞😞😞😞😞😞😒☹️ በዚህ የተነሳ ከቤተሰብ ጋር ጥሩ ላይ አይደለሁም በቃ መናገር ያቅተኛል😔፡፡ ራስን ማጥፋት ጥሩ እንዳልሆነ የማምን ሰው ነኝ አለደግፍም ነበረ ….. አሁን ግን ከበደኝ ራሴን ለማጥፋት ወሰንኩ ቀን እየጠበኩ ነው…. የማማክረውም ሰው የለም ምን እንደማረግ አላቅም help me 😩🥺
Dec 20, 2022ነገ ሌላ ቀን ነው የምን እራስን ማጥፋት ነው ማን ደስ እንዲለው ጠላትህን።ይሄ ጊዜ ያልፋል ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር ሌላ ቀን አለው።
Dec 21, 2022