SUp guys እስኪ ተባበሩኝ ስለ ህግ ማወቅ እፈልጋለው አሁን ለምሳሌ ፋዘር Law አልተማረም ግን መብቱን እና ግዴታውን በደንብ ነው የሚያውቀው እና እኔም እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ። እና ከትምህርት ውጪ ላውቅ የምችልበት መንገድ መፀሀፍ ምንምን ካለ ላኩልኝ
Dec 20, 2022mn zurya lay nw mawek metfelgew i mean which part of law? and then i will recommend u books
Dec 21, 2022