አንድ ሰው masterbation/ሴጋ አድርጌ አላውቅም ቢላችሁ ታምኑታላችሁ? እና አንድ ሰው ሁሌ ሴጋ ቢመታ ግን የለት ተለት ህይወቱን አክቲቭ ሆኖ የሚኖር ቢሆን ችግሩ ምንድነው?
Dec 20, 20221 አዎ አምነዋለው 2 እንዴት ከሰው ተራ ወቶ አክቲቭ ይሆናል ብለህ ታስባለህ ብዙ ነገርህን እኮ ነው የሚያጠፍብህ 🤦♂
Dec 21, 2022አንድ ሰው masterbation/ሴጋ አድርጌ አላውቅም ቢላችሁ ታምኑታላችሁ? እና አንድ ሰው ሁሌ ሴጋ ቢመታ ግን የለት ተለት ህይወቱን አክቲቭ ሆኖ የሚኖር ቢሆን ችግሩ ምንድነው?
Dec 20, 20221 አዎ አምነዋለው 2 እንዴት ከሰው ተራ ወቶ አክቲቭ ይሆናል ብለህ ታስባለህ ብዙ ነገርህን እኮ ነው የሚያጠፍብህ 🤦♂
Dec 21, 2022ይሄ ከሰው ተራ መውጣት ነው? በነገራችን ላይ እንስሳት በጣም Active ናቸው፡፡
Dec 21, 2022እኔ ማስተርቤት ከሚያደርጉት ብሆንም አንድ ሰው አላደርግም ካለኝ ሙሉበሙሉ አምነዋለሁ
Dec 21, 20221 _ አምነዋለው ። 2 _ ሀጥያት ነው ።
Dec 21, 2022Lemjemeriyaw teyake laweralek alchelem. Gen active mehone atchelem sijemer betam nw ye wenden lijoch power (testosterone) yemibeleaw ena sega eyemta active hula kehonke (Wich is one in a million) betakomew degmo betam nw power full yemtehonw
Dec 21, 2022Stikini new miyasaklh man tewow
Dec 25, 2022Normal or active mehon slemaychal nwa somehow u become deppressed and mnm neger kelbh mesrat yastelahal Why would u do that in the first place yhenn bedenb kemelesk if u got the right answer ,u dont have too coz its mesenakeya there is no way its gonna make u wtetama
Dec 21, 20221, Aw bedemb amnewalew b/c i'm one of them🥳🥳 2,mnm chegr yelewm mekniatum lihon aychlma🤷♀
Dec 21, 2022Porn andande ayalehugn gn sega meteche alaqem 🙂
Dec 21, 2022ሁለት የሚጣረሱ ድርጊቶችን በአንድ አረፍተ ነገር ተጠቀምክ ብሮ... ራስህን ቢዚ ካድረክ እንደዚህ አይነት ጉዳዮች አእምሮህ ላይ አይመጡም ከነአካቴው ማለት ነው ስለዚህ ፎልስ ስቴትመንት ነው የተናገርከው
Dec 21, 2022