በሀገራችን የቤት ባለቤትነትና ተደራሽነት ዋነኛ ችግር ምንድን ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?
መልሱ ቀላል ነው የመንግስት አመራሮች በዘር እና በብር መለከፍ ነው 🤷♂
I don't think so. የቤት ባለቤትነት ተደራሽነት ችግር የዜጎች ደህነት እንጂ ዘረኝነት ቀጥተኛ ተጽእኖ አያመጣም።
የተግማማ አስተዳደር መኖሩ ነው፡፡