How do you see emergence of AI in the future ...do you think our lives will be compromised ...as a developing country and with the pace of the AI revolution i think the wont be a society class as middle class society there will only be high and low class society....so what do you think we should do in order to get ready for it?
Dec 20, 2022ከሁሉም በላይ ትምህርታችንን መቀየር ግድ ይለናል አሁን እየተሰጠ ያለው በተለይ ኢለመንተሪ እና ሃይስኩል በፍጹም ያረጀና ለምንም የማይጠቅም ቢያንስ በ3 አመት ከቨር ተደርጎ ሊያልቅ የሚገባ ነው 15አመታት እየገጀንበት ያለነው ውጤት ተኮር እና ሃገር ተኮር ስልጠና ግድ ይላል... ሲቀጥል ሁሉም አድጉል የሚባለው የህብረተሰብ ክፈል አላማውን በግልፅ ተቀምጦለት መዳረሻው መታወቅ አለበት ካለዛ ሁሌ "ሺት ሆል ካንትሪ" እንደተባልን እንቀጥላለን(ክብር ለትራምፕ ይክንን ወርቅ ቃል ለተናገሩ)
Dec 21, 2022