መንገድ ፥ ህይወት እና እውነት፡ አምላክ፡ ጌታ፡ ትንሳኤና ሕይወት፡ ሊቀ ካህን፡ ፈራጅ እረኛዬ.....እረ ስንቱቱ
Dec 20, 2022መንገድ ፥ ህይወት እና እውነት፡ አምላክ፡ ጌታ፡ ትንሳኤና ሕይወት፡ ሊቀ ካህን፡ ፈራጅ እረኛዬ.....እረ ስንቱቱ
Dec 20, 2022☺️Tebarek
Dec 20, 2022ኢየሱስ ክርስቶስ ለኔ አምላኬ ጌታዬ አባቴ እረኛዬ ቤዛዬ ወዳጄ ህይወቴ መንገዴ ትዝታዬ.............. ስለ እርሱኮ ተናግረን መጨረስ አንችልም በገባን ልክ እንወደዋለን እናመሰግነዋለን እንጂ
Dec 20, 2022የጌቶች ጌታ፣ የአማልክት አምላክ፣ የነገሥታት ንጉሥ። ሁሉን የፈጠረ፣ ሁሉን የያዘ፣ ያለና የሚኖር፣ ከባሕርይ ከአባቱና ከባሕርይ ህይወቱ መንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ አምላክ የሆነ አዳኝ። ህብስተ ህይወት፣ ጽዋዕ መድኃኒት፣ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ። ዓለም ወረቀት፣ ባሕር ወንዞቿም ብዕር ቢሆኑ ስሙን ክብሩን ሊገልጹለት የማይችሉት።
Dec 20, 2022እኔ አኔ እንጃ ለኔ ኢየሱስ ምን እንደሆነ የሚገልፅልኝ ቃል የለም።ብቻ ግን ዝም ከማለት ፍቅር የሆነ አምላክ የመልካም ነገር ሁሉ ምንጭ(Yahweh❤️✞❤️nw esu)
Dec 20, 2022የአማላጅቷ የቅድስ ድንግል ማርያም ልጅ
Dec 20, 2022- ክርስቶስ ነው - አምላክ - ሰው - ቃል - ኢየሱስ - መድኃኒት
Dec 20, 2022fitsum sew fitsum amlak new.
Dec 20, 2022Amlak nw gen saygbaw zek blo Ke kdst dngl Maryam sew huno hatyat saynorbt end hatyatgna tfat saynorbt end wnbde be egna tfat be egna hatyat Egna mgrf sigban ersu tgrfo egna mskl sigban esu tsklo egnan Ke sytan barnt ntsa yawtan msihachn nw
Dec 20, 2022በጣም አሪፍ ጥያቄ አነሳህ፤ የያንዳንዱ በምድር የኖረ ሰው ሁሉ እጣፈንታ የሚወሰነው አንተ በጠየከው ጥያቄ ላይ በሚኖረው ምላሽ ላይ ነው፡ "ኢየሱስ ለአንተ ማነው?". Infact የuniverse እና የያንዳንዱን በuniverse ውሰጥ ያሉ ቁስ አካላት እጣፈንታ በዚ being መዳፍ ላይ ናቸው። ለኔ ግን ኢየሱስ፥ -የእግዚአብሔር ልጅ -እግዚአብሔር(ጌታ---LORD) -ፍፁም ሰው እና ፍፁም አምላክ የሆነ - Messiah (መሲሕ) - በእግዚአብሔር እና በሰው መሀከል ያለ መካከለኛ (ፍፁም አማላጅ) -በህያዋንና በሙታን ሊፈርድ የሚመለስ -አምላክ ሆኖ ሳለ ለሰው ልጅ ሀጥያት በመስቀል ላይ እርግማን የሆነ: እሄንንም ያመነውን ሁሉ ሊያድን የሚያቻለው። ("የሱስ አዳናይ፣ የለም ካንተ በላይ የሱስ ኤሎሂም፣ የሚመስል የለም")
Dec 20, 2022አምላክ
Dec 20, 2022እስትንፋሴ
Dec 23, 2022Alem lay alegn yemelewn wed neger yesetegn eyebedelkut yeker yemilegn getaye endalel ke getam belay new esu ke hulum neger belay new mdrawi Kal aygeltsewem❤️
Dec 21, 2022Hiwot Nw..geta nw adagn new hilwna nw
Dec 20, 2022medhanite
Dec 20, 2022adagne getaye
Dec 20, 2022Nebey
Dec 23, 2022I don't see him in the same way as other religious teachings. He is an ascended master, great teacher of higher consciousness, he taught to free the mind of humans so they can remember how divine they are.
Dec 20, 2022Ke fetari we Maryam yewerede kalu, yeteleyayu teamratn be fetariw fkad yesera ena fetari wede semay yewesedew enji yalmote blom wede mdr yemimeles....yemwedew ena yemketelew ye fetari melektegna/neby new
Dec 20, 2022ምርጥ የ አላህ ባርያ እና መልክተኛ 🥰🥰
Dec 20, 2022ወዮ መናፍቃን🤦
Dec 20, 2022I love Jesus he's miracle of God he's prophet of God he's son of mariyam he's not dead he's now here on sky he's come again on this world inshallah
Dec 20, 2022Nebey
Dec 20, 2022የመርየም ልጅ እና የአላህ መልክተኛ
Dec 20, 2022ልክ እራሱን እንደገለፀው የተከበረ የአላህ መልእክተኛ እና ሰው🥰🥰
Dec 20, 2022