ሰው ግን ለማበድ ከፍየ ልማር ማለቴ ከፍየ ልበድ ሲል ይገርመኛል.....ምናልባት 7 አመት ተምረህ ሳታብድ ብትመረቅ ደሞዝህ 9000 ብር ብቻ መሆኑን ስታውቅ ማበድህ አይቀርም በኋላም ላሻሽል ብለህ ስፔሻላይዝ አድርገህ ስፔሻሊስት ተብለህ ግን ያው 11000 ብር ብቻ🥺.......መቼም መማር የፈለኩት ለብርር አይለም ለታካሚ እርካታ አገሬን ለማገልገል የልጅነት ህልሜ ምናምን ብለህ/ሽ እንዳትሰከሰን/እንዳትሰክሽን
Dec 20, 2022