ሀይ ሰዎች ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ዜና እምም 🙌 የታላቹ እስኪ እንያቹ አዲስ ላይ የኦሮምያ ባንዲራ መሰቀል አለበት ብላችሁ ከዛች ሙጢ ክፍት አፍ የአዲስ አበባ ከንቲባ ነኝ ባይ ሴትዮ ጎን ቆማችሁ ስታሽቃብጡ የነበራችሁ ሰዎች 😂😂😂 ምን ተሰማችሁ ?? በነገራችን ላይ እንኳን ደስ አላችሁ ባንዲራችሁንም መዝሙራችሁንም እዛው ክልላችሁ ላይ ብታደርጉትስ እ አይሻልም ምን ታስባላችሁ 😉 አዲስ አበባን ለአዲስ አበቤዎች ብትተውሏቸውስ እርግጠኛ ነኝ ደስተኛ ናችሁ የፌደራል መንግስት እንዳይሰቀል በመወሰኑ 😁😁 ግን የተሰማችሁን ስሜት ብታጋሩኝ ደስ ይለኛል ብትችሉ ሳትሳደቡ
Dec 19, 2022ሲጀምር ይሰቀል ብሎ ያዘዘው የፌዴራል መንግስት ነበር የሰውን ስሜት ሲያይ ከደሙ ንጹህ ነኝ ጨዋታ ለመጫወት ፈልጎ እንጂ። እነሱ እኛ የሚባል ነገር የለም አንድ ሀገር ላይ እየኖሩ፤ እሾህን በእሾህ መፍትሄ ማቆም አለብን። ተማሪዎች ግን ሊመሠገኑ ይገባል ሌላው ሆድ አደር ሆኖ ተቀምጦ ጥያቄ ማቅረባቸው።
Dec 19, 2022