ሰላም ናችሁ ለ3 አመት አካባቢ የቆየ ጓደኝነት just 🧑🤝🧑 ነው ያለን. almost በየቀኑ ነው ስልክ ምናወራው ምንም ምትደብቀኝ ነገር የለም አብዛኛውን ጊዜ ምትደውለው እሷ ናት። ረጂም ሰአት ነው ሰልክ ምናወራው። በቀን።2 3 ጊዜ ልተደውል ትችላለች። ከኾነ ጊዜ በኃላ ለሱዋ ያለኝ ስሜት ተቀየረ። 😘 ወደድኳት። ነገርኳት። እሱዋ ግን መንም ፍላጎት የላትም። አንደምትወደኝ እና አንደማስፈልጋት ደሞ ትነግረኛለች (as a friend ) 😞. ምን ባረግ ነው ሚሻለኝ? ሴቶች አማክሩኝ እስኪ ግራ ገባኝ
Dec 19, 2022ጭራሽ ሴቶች አማክሩኝ 😂, what is wrong with you she is using you cause you are simping, move on with your life get yourself another girl who really loves you.
Dec 19, 2022