#other
ሰላም ቀና ልቦች እንዴት ናችኹ? እባካችኹ አንድ ወጣት ልጅ በነርቭ ተጠቅቶ ተንቀሳቅሶ ለመስራት ቸግሮት ከሰው መጠበቅ በጣም አንገት አስደፋው እና ያገለገለ ዊልቼር የሚሰጥ ሰው ወይ በቅናሽ የት እንደሚሸጥ ካወቃችኹ?
Dec 19, 20227 engagements
ሰላም ቀና ልቦች እንዴት ናችኹ? እባካችኹ አንድ ወጣት ልጅ በነርቭ ተጠቅቶ ተንቀሳቅሶ ለመስራት ቸግሮት ከሰው መጠበቅ በጣም አንገት አስደፋው እና ያገለገለ ዊልቼር የሚሰጥ ሰው ወይ በቅናሽ የት እንደሚሸጥ ካወቃችኹ?
Dec 19, 2022የት ከተማ ነው
Dec 19, 2022ኧረ እስቲ አንዴ በዚህ link ቴሌግራም ላይ አውሪኝ
Jul 26, 2026(edited)