በህይወት ውስጥ የማይገብኝ ብዙ ነገሮች አሉ። ሁሉም ይህን አለም የሚያይበት የራሱ መነፅር አለው። ። እኔም የራሴ መነፅር አለኝ ከማህበረሰቤ የተወስኩት። ነገረ ግን ከዚህ ቀደም ባለኝ እውቀት ሳይሆን በሌላው ራሴን ሰመለከት። እውነት የአውቀት ነገር ብቻ ይሆንብኛል ደግሞ እርግፍ አድርጌ እንዳልተው ደግሞ ተፍጥሮ አለ። በእርግጥ የኔ ሃሳብ ጥያቄዬ ችገረሬም የእውነት ምንነት ላይ ያተኮር አይደለም። ኑሮ ላይ ያተኮረ ነው። ብቻ የእውነት ይሆን የውሸት ማህበረሰብ የፈጠረልኝ የኑኖ ስርዓት አለ። በዚህ ውስጥ ደግሞ በየቀኑ እኔን የሚቀይሩ ቀሰተቶችም ይፈጠራሉ። በዚህ ላይ ወደፊት የሚሆነውን አለማወቄ ደግሞ ሌላ ጭለማ ። ታዲያ በዚህ ኑሮ ውስጥ የእውነት ባሪያ መሆን ይሻላል ወይስ የውሸት ንጉስ???? ምን ትላላቹ
Dec 18, 2022definatly የእውነት ባሪያ
Dec 19, 2022