GrimFerret73244
#relationships
ሰላም እንዴት ናችሁ እኔ ምላችሁ ወንዶች አንድ ወንድ አንድን ሴት በጣም ሚያፈቅራት ከሆነ በዛ ምክንያት ሴክስ ላይ ሊደክም ይችላል? የፍቅር ስሜቱ ከፍተኛ ከሆነ
Dec 18, 20228 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ እኔ ምላችሁ ወንዶች አንድ ወንድ አንድን ሴት በጣም ሚያፈቅራት ከሆነ በዛ ምክንያት ሴክስ ላይ ሊደክም ይችላል? የፍቅር ስሜቱ ከፍተኛ ከሆነ
Dec 18, 2022እንደውም በተቃራኒው የሚወዳት ሴት ከሆነች ስሜቱን ስለምታነሳሳው ኢነርጄቲክ ይሆናል የሚለው ያስኬደናል። ነገር ግን✋.. የፍቅር ስሜትና ሴክሹዋል ክህሎት ሁለት የሚለያዩ ነገሮች መሆናቸው መረሳት የለበትም።
Dec 18, 2022No.... if thier is a problem both must communicate and learn how to solve the issue before its too late. If u guys love eachother demo..... betam arif nw enji emihonew
Dec 18, 2022Sijemer yena ehit wend Lij miwedatn set le sex ayasbm biyasbm yiferatal enji sex ena fkr aygenagim
Dec 18, 2022Maybe mimechewn neger menager afrosh or anchi endimechsh zm eyale yhonal... openly btaweru arif new elalew
Dec 18, 2022ማን ነው ያለው እንደውም የፍቅር ስሜቱ ከፍተኛ ከሆነ ሴክስ ላይም ጎበዝ ነው የሚሆነው ካልሆነ አንቺ Guide አድርጊዋ ቆንጆ 😜
Dec 18, 2022አይ ምንም ተፅዕኖ የለውም 😞
Dec 18, 2022