Anyone who get #dry_cough_only for more than 3 weeks ... intially sijmrgn voice change becha neber then almost in a week it accompanied dry cough during day time and then it started to #awake me from sleep ...currently almost 3 weeks alfognal and i started experiancing morning cough leyet miyadergew gn during the cough episode #ayer_mesab(metnfes) alchlem esu neger betam yasferal ...yehkmna erdata bekerb magnet slmalchl nw anyone temsasay symptoms experince adrgachu kehone please let me know
Dec 18, 2022ይህ ህመም የደረሰብኝ ይመስላል። በምን እንደተወኝ አላስታውስም። እኔን የያዘኝ ከያዘህ ተላላፊ ስለሆነ ሰው አትቅረብ። ካንተ የሚወጡ ፈሳሾችን ሰው ሳይነካቸው አስወግድ። ህክምናም የባህላዊ መድሃኒትም አላሻለኝም። የሞቀ ውሃ አዘውትር። የቀዘቀዘ ነገር በፍጹም አትጠቀም። ጥሬ እንቁላል🥚 ሰብረህ ዋጥ ብለውኝ ሰብሬ ውጫለሁ። ቅመማ ቅመም እያመጡ ያላበሉኝ ነገር የለም። አሪፍ የሚባሉ ሐኪም ቤቶችና ሐኪሞች አይተውኛል። ግን ሊተወኝ አልቻለም። ስለዚህ ካንተ የሚወጣውንም ፈሳሽ ለመተካትና በቅዝቃዜ የተነሳ ሳሉ እንዳይብስብህና እንዳይጎዳህ የሞቀ ውሃ አዘውትር። ኮሮና ሳይመጣ በፊት የዛሬ 5 አመት ነበር የያዘኝ። ሰውነቴ እሱን ለምዶ ነው መሰል ኮሮናው ሲመጣ አላደካከመኝም¡ ለበለጠ መረጃ የዶክተሮች ስብስብ ያለበት 'WeCare Et Patient' የሚባል app አለ። አውርደህ ክፍያ ፈጽመህ ተመዝገብና አማክራቸው። ቢበዛ 200 ቢያስከፍሉህ ነው። ለማንኛውም አይዞህ
Dec 18, 2022