#business
ሰላም እንዴት ናችሁ በ CBE mobile banking ገንዘብ ምን ያህል ግዜ ነው በቀን ውስጥ transfer ማድረግ የምንችለው? ገደብስ የለውም?
Dec 18, 20224 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ በ CBE mobile banking ገንዘብ ምን ያህል ግዜ ነው በቀን ውስጥ transfer ማድረግ የምንችለው? ገደብስ የለውም?
Dec 18, 2022ህጉ ተቀይሮ ይሆን ባላውቅም በቀን እስከ 100,000 ይፈቀድ ነበር።
Dec 18, 2022200,000
Dec 19, 2022Eske 200,000 birr beken mankesakes ychalal
Dec 19, 2022የለውም ። በፊት የጦርነቱ ሰሞን በሳምንት 5 ግዜ ብቻ ነበር አሁን ግን it's unlimited
Dec 19, 2022