#health
ሴት ልጅ ነኝ ። የቀኝ ጡቴን በጣም ያመኛል የቀኙን ብቻ ማለት ነዉ ። 24 አመቴ ነዉ ። ከዚህ በፊት ጥናት አድርጌ የጡት ካንሰር ሊሆን ይችላል ብዬ አንዳንድ ምልክቶችን እንደፈራሁት ስላየሁ ተክለሀይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ታክሜ ultrasound እና ራጅ ተነስቼ ምንም ነገር እንደሌለ እና ጡቴ ከካንሰር ንፁህ እንደሆነ ተነግሮኛል ። አሁንም ድረስ ግን ጡቴን በጣም ያመኛል ይጠዘጥዘኛል ይወጋኛል ። ምን ላድርግበት ?
Dec 17, 20225 engagements