ሰላም Guys አንድ ልጅ በጣም አፍቅሪያለው እንደማፈቅራት ግን አልነገረኩትም እኔ እንደማፈቅራት ታውቃለች ግን እሱን ለማግኘት ምን ማድረግ አለብኝ ስልክ ስደውል አታነሳም ልጅቷ ትፈራለች የቤት ልጅ ናት ካነሳችም እኔ ጠያቅ እሱዋ መላሽ በቃ ጥያቄ መልስ ውድድር ነው ንግግራችን እንዴት በእጀ ቶሎ ማስገባት እችላለሁ እሷን
Dec 17, 2022ዝምተኛ ቸከሶችን መጀመርያ friendly ብትቀርባቸው ነው ሚሻለው...መፋቀርን እንደብልግና ነው የሚያዩት...እና ደሞ ብዙ አለማውራት ፀባያቸው ስለሆነ እስክትግባባቸው ድረስ ብዙ ይለፋለፋሉ ብለህ አጠብቅ...ባጠቃላይ አቀራረብሽን አሳምሪ bro🙌...
Dec 18, 2022