#relationships አንድ ቀን የኔ ያህል energy excitement respect trust every positive things የሚሰጠኝን ወንድ ፈጣሪ እንደሚሰጠኝ አምናለሁ መልካም ነገር ይከፍላል እና ያፈቀርኩት ወንድ ስለበደለኝ ፍቅር የለም ብዬ የማምን ሴት አይደለሁም ግን የተበደልኩትን በደል የሰጠሁትን የእዉነት ፍቅር መርከስ ትንሽ አድርጎ እንዳሰበኝ ሁሉ ነገር የማስመሰል እንደነበር ለኔ እንደማይሆነኝ አፍ አዉቶ ምንም ባይለኝም እንደማያፈቅረኝ በብዙ መንገድ እያየሁኝ ግን አሁንም አብሬዉ ነኝ እየተጎዳሁኝ ነው ከዉስጤ ፍቅሩ እንዲወጣልኝ እና እንድተዎው አምላኬን ብዙ ለምኜዋለሁ ግን ልተዎው አልቻልኩም anyone who gets through this kind of suffer and understands my feeling please tell me how to forget about everything and move on without any regret . Please help me out . አሁንም አንድ ላይ ነን ። By: Anonymous Status: Previewing
Dec 17, 2022እንደማይወድሽ እያወቅሽ አብረሽው መሆን የለብሽም እውነት ነው ፍቅር መልስ አይጠብቅም ግን ደሞ አንዳንዴ ህይወት የማንፈልገውን ነገር እንድናደርግ ታስገድደናለች አብራቹ ባትቀጥሉ የሚሻል ይመስለኛል የምታምኚው ፈጣሪ ላንቺ የተሻለውን ወንድ እንደሚሰጥሽ ተስፍ አደርጋለው🙏🤷♂😔
Dec 18, 2022