#relationships
Benatachu bekininet melsulign 1 yefker semet sebal mndinew 2 yefker semet ke sex gar yegenagnal?malete be mawratem yehun be tegbar.
Dec 17, 20226 engagements
Benatachu bekininet melsulign 1 yefker semet sebal mndinew 2 yefker semet ke sex gar yegenagnal?malete be mawratem yehun be tegbar.
Dec 17, 2022-ፍቅርን ለማስረዳት ከባድ ነው የምትገልፀው ሳይሆን የምትኖረው ነገር ነው በተለይ ማፍቀር እኮ wow እንዴት እኮ ደስ እንደሚል ልነግርህ አልችልም ማለቴ ለማፍቀርህ መልስ ፍቅርን ካገኘህ😊 -ወሲብ ካለፍቅር ፍቅር ካለወሲብ ሁለቱም ለየብቻ ባዶ ናቸው ጥብቅ ተግባራዊ ትስስር አላቸው😂
Dec 18, 20221, ፍቅርን መግለፅ በጣም ከባድ ነው ውስጥህን ፈንቅሎ የሚወጣ ስሜት ነው የሚገርምህ ከየትኛውም ስሜት በላይ ሀያል ነው እንደዛ መሰለኝ 🤷♂ 2, ፍየል ወድያ ቅዝምዝም ወዲህ የሆኑ ነገሮች ናቸው 😊 ወሲብ ደስታ ነው ያን ደስታ የምታገኘው ግን ከምትወዳት ጋር በጋብቻ ከተታሰርክ ቡኃላ ስትፈፅመው ነው አንዳን ሰዎች ይገርሙኛል ስለምወድሽ ነው ሲላት እሷ ደሞ ስለማምነው ነው ይላሉ እየረከሱ መሆኑን ማን በነገራቸው ግን ተጋብተው ከሆነ ፍቅራቸው ላይ የሆነ ነገር ይጨምራል ብዬ አስባለው 🤷♂
Dec 18, 2022👍
Dec 18, 2022Yhe ewnte yenm teyke nw??
Dec 18, 2022