#personal
ሰላም እዴት ናቹሁ ምክራቹሁን ፈልጌ ነው ስለጨነቀኝ ነው ምን መሠላቹሁ እኔ አሁን ለይ 22 አመት ሞልቶኛል እና አልተገርዥም ፡፡ አንድ ሰው እስከ ስንት እድሜ ነው መገረዝ ያለበት? ፡፡ አሁን ብገረዝ ችግር አለው? :: ለግርዛትስ እስከ ስንት ብር ያስወጣል? ለትብብራቹሁ አመሰግናለሁ🙏
Dec 17, 20225 engagements
ሰላም እዴት ናቹሁ ምክራቹሁን ፈልጌ ነው ስለጨነቀኝ ነው ምን መሠላቹሁ እኔ አሁን ለይ 22 አመት ሞልቶኛል እና አልተገርዥም ፡፡ አንድ ሰው እስከ ስንት እድሜ ነው መገረዝ ያለበት? ፡፡ አሁን ብገረዝ ችግር አለው? :: ለግርዛትስ እስከ ስንት ብር ያስወጣል? ለትብብራቹሁ አመሰግናለሁ🙏
Dec 17, 2022Better to be late than never, so do it now ayzon 😊😔😁👍👍
Dec 18, 2022ere tata yelewm 22 normal nw...feta endtl snte gerezkut yemilewn ye meri feleken drset anbebew🫣
Dec 18, 2022ችግር የለውም
Dec 18, 2022Gud nw🤔🤔
Dec 18, 2022ባትገረዝም ችግር የለውም
Dec 18, 2022