በኢትዮጵያ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በግብረስጋ ግንኙነት ወቅት ኮንዶምን የሚጠቀሙት ከ20% በታች ነው ተባለ። አጥኚዎች web of science , Google Scholar ጨምሮ በሌሎች ገጾች ላይ ከ2000 - 2019 የነበሩ መረጃዎችን በመተንተን ባገኙት መረጃ መሰረት ከሰሀራ በታች ካሉ ሀገራት፣ በምሥራቅ አፍሪካ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ተማሪዎች በግብረ ሥጋ ግንኙነት ወቅት ኮንዶምን የሚጠቀሙት ቁጥር አነስተኛ ነው ብለዋል። የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በኤችአይቪ ዙሪያ በቂ ግንዛቤ ቢኖራቸውም ተጋላጭ ጾታዊ ግንኙነት እንዳላቸው እንዲሁም ከአንድ በላይ ወሲባዊ ጓደኛ በመያዝ፤ ከልክ በላይ አልኮል በመጠቀም ተጋላጭ መሆናቸውን አስረድተዋል። በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር ጆናታን ኢዙዲ ዝቅተኛ የኮንዶም አጠቃቀም ( ከ20 በመቶ በታች) ካላቸው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል ማዳጋስካር፣ ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ ይገኙበታል BETELEY YE GIBI TEMARIWOCH SLEZI MN TILALACHU
Dec 17, 2022Glad am already graduated 2 years ago, still I saw almost everyone wanna parry every weekend and do all the shits saying that it is life, so this study might be true.
Dec 18, 2022