አካውንቴ ላይ እሮብ ለት 700;000 ብር ገባልኝ ማን እንዳስገባው አላውቅም በጣም ደንግጫለው ምን ማድረግ ነው ያለብኝ? ባንኩን ከጠየኩ ይወርሰዋል አሉ ስለዚህ ብሩን ለማውጣት አስብያለው እስቲ የገጠማችሁ ወይም ምክር ስጡኝ
Dec 17, 2022ከየት ትራንስፈር እንደተደረገ ባንክ ስቴትመንት ዝምብለህ ፕሪንት አድርጋችሁ ስጡኝ በል ሳትነግራቸው ስለጉዳዮ ከዛ ትራንስፈር የተደረገበትን ቁጥር ያዘውና ስሙን እና ስልኩን ተቀብለህ ለባለገንዘቡ ደውልለት ተነጋገሩ ... ኢት ኩድ ቢ ባይ ኤ ሚስቴክ ምናልባትም ትራንስፈር አድራጊው እንጥሉ ዱብ ብሎ ራሱን ለማጥፋት መላ እየዘየደ ይሆናል ስለዚህ መልካምነት ለራስ ነውና ዱ ዘ ጉድ ዲድ በምድር ባታገኘው በሰማይ ታገኘዋለህ::
Dec 18, 2022