Do you know about dark web እና ምንምንድን እንደሚሸመት ካወቃችሁ talk me? 10Q
Dec 17, 2022❗️Darkweb ላይ ከሚሸጡ እጅግ ካስገረሙኝ ነገሮች ውስጥ #1- የሰው እጅ ($385💰) #2- የወንድ ልጅ ስፐ*ም ($825💰) 🤔 #3- ላውንቸር Rocket ($7,800💰) #4- ህፃን ልጅ ($23,000💰) #5- የነብር ግልገል ($50,000) #6- አጋንንት በማሰሮ 😂 ($55,000) ቢያመልጥ ተጠያቂ አይደለንም ይላል! ሻጩ😁 #7- የMillitary ድሮን ($750,000💰) - በቅርቡ በአፍጋኒስታንና በኢራቅ 450 የእንግሊዝ Millitary ድሮን ጠፍቶ ነበር😅 #8 - የኒኩሊየር ቦምብ Ingredients (Nuclear Bomb ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮች) - ($10,000,000💰)😁 Credit ©AradaTechs #Darkweb #Weirdthing 🎙 @AradaTechs 🎙 @AradaTechsGroup 🎙 @TechEthioOfficial
Dec 18, 2022