ኧረ ምን ጉድ ነው ምንድነው ሰሞኑን በ video እያየን ያለነው እኔ ታምሚያለው እንዴት የሰው ልጅ ሰው ላይ ያውም በገዛ ወገኑ ላይ እንዲህ ያለ ግፍ ይፈፅማል እንዴ ዶሮ እንኳን ሲታረድ ልብ ይሰብራል እኳ አይደለም የሰው ልጅ ምንም አልገባኝም እሺ ከዚ በላይ ጭካኔ ኬት ይፈጠራል😭😔😔
Dec 17, 2022Ene yhon drama Yale Yimeslgnal lmn kalkegn milekut sewoch bizu gize telelekochu ye weyane mnamn activistoch nachew mekelakeya mnamn meches lenesu aylkm..Lela Hager endi aynet video amlto andande yiwetal enji hule ende jebd milek wetader yinoral biye alasbm
Dec 17, 2022