እንዴት አላቹ? ለፍቅረኛዬ የፍቅሬ መግለጫ የሚሆን ስጦታ ልሰጣት ፈለኩኝ ለገና ፍቅርን አሀዱ ብለን ከጀምርን ሶስት ወራችን ነው ሴቶች ምን ቢሰጣቹ ነው ሚያስደስታቹ? ወንዶችስ ምን ሰጥታቹ ነው በጣም ደስ ብሏት የፈነደቀችው? አደራ ንፁ ልብ ምናምን እንዳትሉኝ ንፁ ልብ ዋነኛው እንደሆነ አውቃለሁ ደግሞም ንፁ ፍቅሬን አይታ ነው የተቀበለችኝ ከሱ በተጨማሪም ይህን ሳደርግላት ከእሷ በላይ በደስታዋ ስለምደሰት ነው። kindly reply pls
Dec 17, 20223 month is too early for a fancy gift, I think you just take her to some amazing place and spend a quality time together. like a dinner, and some place where there is a music,
Dec 17, 2022