#other
እኔ ምላቹ ከቴሌብር ለመበደር ፈልጌ pin ጠፋብኝ 127 ደዉዬ ስጠይቅ መታወቂያ ቴሌ ይዘሽ ሄደሽ ይነግሩሻል አሉኝ ምጠቀምበት ሲም ደሞ ያለዉ በፋዘር ስም ነዉ ሌላ ከዚህ ዉጪ አማራጭ የለም?ምንድነው ማረግ ያለብኝ? እና ከፍተኛ ሚያበድሩት ብርስ ምን ያህል ነዉ የአከፋፈል ሁኔታዉስ እንዴት ነው? አመሰግናለሁ
Dec 16, 20222 engagements
እኔ ምላቹ ከቴሌብር ለመበደር ፈልጌ pin ጠፋብኝ 127 ደዉዬ ስጠይቅ መታወቂያ ቴሌ ይዘሽ ሄደሽ ይነግሩሻል አሉኝ ምጠቀምበት ሲም ደሞ ያለዉ በፋዘር ስም ነዉ ሌላ ከዚህ ዉጪ አማራጭ የለም?ምንድነው ማረግ ያለብኝ? እና ከፍተኛ ሚያበድሩት ብርስ ምን ያህል ነዉ የአከፋፈል ሁኔታዉስ እንዴት ነው? አመሰግናለሁ
Dec 16, 2022You can change the ownership they will ask you some questions like your Transaction history or specific time when you registered telebirr and you can also change the ownership for the sim card by yourself, go to your nearby ethio telecom shop and Take your Renewed ID, driving license or passport with you
Dec 17, 2022Tele bthedm currently eyeteyekem yalehewu ante kehonk chgr yelewum wede ante yekeyeral..... level 3 lay kehone telebirr accounth eske 36000 new tele medaresha bemil beyekenu 0.50 fee yenorbhal
Dec 17, 2022