Gurangur-25
#politics
ትናንት ማታ የተለቀቀውን video አይታችሁ ምን ተሰማችሁ አሁንም በዚህ አስተዳደር ላይ እምነት አላችሁ ምን እስኪሆን ነው ሚጠብቀው? ወይስ የነሱ እጅ አለበት?
Dec 16, 20228 engagements
ትናንት ማታ የተለቀቀውን video አይታችሁ ምን ተሰማችሁ አሁንም በዚህ አስተዳደር ላይ እምነት አላችሁ ምን እስኪሆን ነው ሚጠብቀው? ወይስ የነሱ እጅ አለበት?
Dec 16, 2022ቪዲዮውን ለማየት አልደፈርኩም፣ searchም አላረኩም። ብዙ ሰው ካየነው በኋላ አመመን ብለዋል። ፌስበክ ላይ FAST Merjaዎች ቪዲዮውን ሳይለጥፉ አትዩት የሚል ማስጠንቂቂያ ፖስት አርገው ነበር። አብዛኛው ኮሜንት ላይ አይቸው አመመኝ፣ ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነው የሚል ነው። ቪዲዮው በአጭሩ - ኢትዮጵያዊ የወንድሙን አንገት በስለት ሲገዘግዝ የተቀረጸ የከፋ ግራፊክ የሚሉት ነገር ነው። መሰል አረመኔ ድርጊት ISIS በሚባለው የከፋ የሽብር ድርጅት ብቻ ከ አመታት በፊት የተፈጸመ ነው። ኢትዮጵያ ላይ ተከሰተ 😓😓😓 Pray : 😥😥😥
Dec 17, 2022Eree videow yet endale wey link yehone neger ngeren eski
Dec 17, 2022yemn video😳
Dec 17, 2022Yemn video esti share arguln enyew
Dec 17, 2022